Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In
Now Open
  • Viewed - 313
Now Open
  • Viewed - 313

Description

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

🏦 አቢሲንያ ባንክ አ.ማ: የንብረት ሐራጅ ማስታወቂያ (ለመጀመሪያ ጊዜ)

 

📌 ለሐራጅ የቀረበ ንብረት

 

ተ.ቁ. የተበዳሪው / አስያዥ ስም የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት የቦታው ስፋት (ካ.ሜ) ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታው መነሻ ዋጋ (ብር)
1 አቶ ሰውመሆን አለሙ በለጠ የመኖሪያ ቤት 120 አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ 8,621,806.13

📅 የጨረታ መርሃግብር

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን (2018 ዓ.ም.) የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት
ታኅሣሥ 08 ጠዋት 4:30 – 5:30 (10:30 AM – 11:30 AM EAT) ጠዋት 5:30 – 6:00 (11:30 AM – 12:00 PM EAT)

📍 የጨረታ ቦታ

 

  • ቦታ: አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ

📜 የመጫረቻ መስፈርቶች እና ግዴታዎች

 

  1. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO):

    • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ማስያዝ አለባቸው።

  2. የክፍያ ግዴታ እና ቅጣት:

    • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ ጠቅላላ ዋጋውን አጠቃሎ መክፈል አለበት።

    • በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ፣ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ይሆናል

    • በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል

  3. የወጪ ክፍያ:

    • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር15% የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል

    • ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል

  4. ብድር ማመቻቸት:

    • ባንኩ የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል

  5. መያዣ ሰጪው: ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል

  6. ንብረት መጎብኘት: ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል

📞 ለተጨማሪ መረጃ

 

  • ስልክ ቁጥር: 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.