Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 87

ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 87

Description

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. በሐራጅ የሚቀርቡ ንብረቶች ዝርዝር

 

ተ/ቁ ተበዳሪ/አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረቱ አገልግሎት ከተማ/ቀበሌ ስፋት (ካ.ሜ) የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ቀን (2018 ዓ.ም) ሰዓት
1 አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት ጉሃላ የድርጅት ጉሃላ/01 250 1,101,166.90 ህዳር 23 4:00-6:00
2 አቶ አደራጀዉ ዘዋለ ጉሃላ የድርጅት ጉሃላ/01 300 679,305.32 ህዳር 23 8፡00-10፡00
3 አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት ጉሃላ የድርጅት ጉሃላ/04 250 1,185,090.00 ህዳር 24 4፡00-6፡00

 

2. የሐራጅ ደንቦች እና መስፈርቶች

 

 

ሀ. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond)

 

  • መጠን: የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን (አንድ አራተኛውን)።
  • ዓይነት:ባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. (Certified Payment Order) ይዘው መቅረብ አለባቸው።
  • ተመላሽ: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል።

 

ለ. የሐራጁ አፈጻጸም

 

  • ቦታ: ጨረታው የሚካሄደው በዲስትሪክቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ይሆናል።
  • ተሳታፊዎች: ጨረታው ባለ እዳው/ህጋዊ ወኪሉ፣ እንዲሁም ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል
  • አሸናፊነት ማረጋገጫ: አሸናፊው የሚታወቀው ባንኩ በደብዳቤ ሲያሳውቅ ብቻ ነው።
  • የባንኩ መብት: ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ሐ. ክፍያ እና ግዴታዎች

 

  • ቀሪ ገንዘብ ክፍያ: የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት።
  • ቅጣት: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ባይከፍሉ፣ የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም። ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • መንግስታዊ ወጪዎች: የጨረታው አሸናፊ ንብረቱን ስም ለማዛወር እና በንብረቶች ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣል ግብር/ታክስን ጨምሮ ሌሎች ተያያዢ ወጪዎችን ይሸፍናል

 

3. ለበለጠ መረጃ

 

  • አድራሻ: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት።
  • ስልክ ቁጥር: 0581113802 ወይም 0581110261 ደውለዉ መጠየቅ ይችላሉ።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.