🏦 ስኬት ባንክ አ.ማ፡ የመያዣ ቤቶች የሐራጅ ማስታወቂያ
🏠 ለሐራጅ የቀረቡ ንብረቶች ዝርዝር
ሐራጁ የሚካሄደው ሚያዝያ 02 ቀን 2018 ዓ.ም እና ሚያዝያ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ነው።
| ተ/ቁ |
ተበዳሪ/ዋስ ስም |
የንብረቱ ዓይነት |
ቅርንጫፍ |
ከተማ/አድራሻ |
የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) |
መነሻ ዋጋ (ብር) |
የሐራጅ ቀን |
ሰዓት |
ማሳሰቢያ |
| 1 |
ፈትያ ሳህሌ ከማል |
ለመኖሪያ |
አቃቂ ገበያ |
አ/ቃ/ክ/ከ/ወረዳ 01 (አ/አበባ) |
250 |
16,066,430.68 |
03/04/2018 |
5:00 |
ለመጀመያ ጊዜ |
| 2 |
ረታ ከፈኒ |
ለመኖሪያ |
ሰንዳፋ |
ሰንዳፋ በኬ |
140 |
497,608.00 |
02/04/2018 |
4፡00 |
በድጋሚ |
| 3 |
ነቢል፤ሙንተሀ እና ጓደ. |
ለመኖሪያ |
አየር ጤና |
ፋጂፉሪ (L/S/27024/2002) |
140 |
5,707,947.00 |
02/04/2018 |
4፡15 |
በድጋሚ |
| 4 |
ቤቦኒቮ ትሬዲንግ |
ለመኖሪያ |
ልደታ |
ዳለቲ ገላን ጉዳ |
213.68 |
11,839,939.79 |
02/04/2018 |
4፡30 |
በድጋሚ |
| 5 |
ገነት፤አስቴር እና ጓደኖቻቸዉ |
ለመኖሪያ |
ቢሾፍቱ |
01 ሂዲ |
1420 |
590,864.00 |
02/04/2018 |
5፡00 |
በድጋሚ |
| 6 |
ገቢሳ ካዎ |
ለመኖሪያ |
አለም ገና |
ገዳ ፋጂፉሪ |
50.98 |
2,740,684.80 |
02/04/2018 |
5፡15 |
በድጋሚ |
| 7 |
ኢትቻ መርጋ |
ለመኖሪያ |
አለም ገና |
አዋሽ መልካ |
200 |
621,199.70 |
02/04/2018 |
5፡30 |
በድጋሚ |
📜 የሐራጅ መመሪያዎች እና መስፈርቶች
- የሐራጅ ማስከበሪያ (Bid Bond):
- ማንኛውም ተጫራች የቤቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋ ¼ኛውን (25%) በስኬት ባንክ ስም የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- ክፍያ:
- አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ ጨረታውን ማሸነፉን በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት።
- ካልከፈሉ፣ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
- የሐራጅ ቦታ:
- ከተራ ቁጥር 2 እስከ 7 የተጠቀሱት ቤቶች ሐራጁ የሚካሄደው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ይከናወናል።
- በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ቤት ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ነው።
- ምዝገባ:
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መክፈቻ ሰላሳ ደቂቃ ቀደም ብሎ ይጀመራል።
- ንብረት መጎብኘት:
- ቤቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታው ከሚከናወንበት 5 (አምስት) ቀን በፊት በባንኩ ዋና መ/ቤት ህግ ክፍል በመመዝገብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መጎብኘት ይችላሉ።
- እንዲሁም ብድሩ በተሰጠበት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በኩልም መጎብኘት ይቻላል።
- ተጨማሪ ወጪዎች (በገዢ የሚሸፈኑ):
- ስም ማዘዋወሪያ
- የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ዉዝፍ ክፍያዎች
- ገዥ እንዲከፍል በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮች (ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል)
📞 ለበለጠ መረጃ
- ስልክ ቁጥር: 8342 ወይም 011-1-263447
- አድራሻ: በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ አገልግሎት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።