Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ለከባድና መካከለኛ ተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ የወጣ የፍላጎት ማሳወቂያ

Now Open
  • Viewed - 16

ለከባድና መካከለኛ ተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ የወጣ የፍላጎት ማሳወቂያ

Now Open
  • Viewed - 16

Description

ለከባድና መካከለኛ ተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ የወጣ የፍላጎት ማሳወቂያ

የሃይኒከን ቢራዎች አ/ማ የታወቁና ብቃት ያላቸውን የከባድና መካከለኛ ተሸከርካሪዎች ጥገና ጋራዦችን አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ብቃቱና ፍላጎቱ ያላችሁ ጋራዦች ከታች በተቀመጠው የኢሜል አድራሻ የፍላጎት ማሳወቂያችሁን እስከተጠቀሰው የፍላጎት ማሳወቂያ ቀነ ገደብ ድረስ እንድትልኩ እንጠይቃለን፤

የፍላጎት ማሳወቂያ የመጀመሪያ ቀን ሚያዝያ 26 ቀን 2018

የፍላጎት ማሳወቂያ የመጨረሻ ቀን ግንቦት 7 ቀን 2018

የማሳወቂያ ኢሜል አድራሻ    Fitsum.zewdie@heineken.com

ስልክ ቁጥር +251911461024

ፍፁም ዘውዴ

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.