Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ሐራጅ የሚቀርብ ንብረት

Now Open
  • Viewed - 85

ሐራጅ የሚቀርብ ንብረት

Now Open
  • Viewed - 85

Description

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. በሐራጅ የሚቀርብ ንብረት ዝርዝር

 

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ክልል/ከተማ አድራሻ (ክ/ከተማ፣ ወረዳ) የቦታ ስፋት የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር)
1 ቤክፋም ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በረከት ክንፈ አፍሪካ ዩኒየን አዲስ አበባ ን/ስ/ላፍቶ፣ ወረዳ 12 150 ካ/ሜትር መኖሪያ ቤት 20,667,177.07

 

የጨረታው ጊዜ እና ቦታ

 

  • ቀን: ህዳር 09 ቀን 2018 ዓ.ም
  • ሰዓት: ከጧቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
  • ቦታ: ወጋገን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 13ኛ ፎቅ ባለው የመሰብሰቢያ አዳራሽ።

 

2. የሐራጅ ደንቦች እና መስፈርቶች

 

 

ሀ. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond)

 

  • መጠን: የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4)
  • ዓይነት: በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም የተሰራ የባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ

 

ለ. ክፍያ እና የአሸናፊ ግዴታዎች

 

  • የክፍያ ጊዜ: የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል።
  • ቅጣት: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ፣ የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል
  • ገንዘብ ተመላሽ: ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል
  • ብድር የማመቻቸት እድል: የባንኩን የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ እና ተጨማሪ የመያዣ ንብረት ለሚያቀርብ አሸናፊ፣ ባንኩ በውስጥ መመሪያው መሠረት ብድር ሊያመቻች ይችላል
  • መንግስታዊ ክፍያዎች: ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ፣ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል

 

ሐ. የጨረታ ሂደት እና ተሳታፊዎች

 

  • የምዝገባ ሰዓት: ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ነው።
  • የጨረታው ጊዜ: ከጧቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት ነው።
  • የጥሪ ሰዓት: ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው። ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል
  • አሸናፊ መወሰን: በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል
  • ተበዳሪ/አስያዥ መገኘት: በጨረታው ቀን እና ሰዓት ባይገኙም ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል።
  • ተሳታፊዎች: በጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

 

መ. ንብረት መጎብኘት

 

  • ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከታች በተጠቀሰዉ ስልክ ቁጥር በመደወል ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።

 

3. ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ

 

  • ቢሮ: የወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት
  • ስልክ ቁጥር: 011-558-18-37
  • የባንኩ መብት: ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም (ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው)።

 

4. ማስታወቂያ ማስተካከያ

 

  • የቀድሞ ማስታወቂያ ቁጥር: ወጋገን 002/2018 (በጥቅምት 02/2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ የወጣ)
  • የተስተካከለ ንብረት ዝርዝር: ቀደም ሲል ተራ ቁጥር 2 ላይ “G+2” ተብሎ በስህተት የተገለጸው መኖሪያ ቤት፣ ትክክለኛው ደረጃ “G+1” መሆኑን ባንኩ ያሳውቃል።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.