Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In
Now Open
  • Viewed - 81
Now Open
  • Viewed - 81

Description

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:

🏦 አማራ ባንክ አ.ማ.፡ የመያዣ ንብረቶች ሐራጅ (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ)

 

 

📌 ለሐራጅ የቀረቡ ንብረቶች ዝርዝር (የሐራጅ ቁጥር አማራ ባንክ/31/2018)

 

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ ዓይነት/ አገልግሎት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ (ከተማ) የቦታው ስፋት (ካሬ ሜትር) የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) ጨረታው የሚከናወንበት ቀን ሰዓት
1 የምቾት ፕላስቲክና የፕላስቲክ ዉጡቶች ማምረቻ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለፋብሪካ ቡሬ 3,240 22,811,577.34 ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 እስከ 5፡00
2 አቶ ጥሩነህ ልጃለም ለመኖሪያ ደብረማርቆስ 150 2,803,120.40 ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ5፡00 እስከ 6፡00
3 ኤ.ኤፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለፋብሪካ ባህርዳር 9000 135,030,917.21 ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 እስከ 5፡00
  • የጨረታው ቦታ: ለሁሉም ንብረቶች አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር) ነው።

 

📅 የጨረታው ቀናትና ሰዓታት

 

  • ቀን 1: ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም (ሎት 1 እና 2)
  • ቀን 2: ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ.ም (ሎት 3)

 

📜 የጨረታ መመሪያዎች

 

  1. የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O):
    • ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%)ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት መሳተፍ ይችላሉ።
  2. የክፍያ ጊዜ:
    • የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል አለበት።
    • ባይከፍል የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ የሚሆን ሲሆን፣ ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል
  3. የንብረት ዝውውር እና ክፍያዎች:
    • አሸናፊው/ገዥው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን (የሊዝ ክፍያ ጨምሮ)፣ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ፣ እና ሌሎች ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ ታክስና ግብሮችን ይከፍላል።
  4. ብድር ማመቻቸት:
    • ባንኩ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት ለሚፈለገው ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድር ሊያመቻች ይችላል
  5. ንብረት መጎብኘት:
    • ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል።
  6. ምዝገባ:
    • የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

 

📞 ለተጨማሪ ማብራሪያ

 

  • ስልክ ቁጥር: 011 5 58 41 89 ወይንም 0115 582764

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.