በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ – ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ
ተቋም፦ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
የሽያጭ ዓይነት፦ ግልጽ የሐራጅ ጨረታ (Foreclosure)
የንብረቶቹ መገኛ፦ ሀዋሳ ከተማ
የሚሸጡ ንብረቶች ዝርዝር
| ተ.ቁ |
የንብረት አስያዥ ስም |
አድራሻ (ክ/ከተማ/ቀበሌ) |
የቦታ ስፋት |
መነሻ ዋጋ (ብር) |
የጨረታ ቀንና ሰዓት |
| 1 |
ባዩሽ በቀለ ባሌ |
ታቦር ክ/ከተማ (ጥልቴ) |
99 ካሬ |
1,043,435.50 |
ሰኔ 11 ቀን (4፡00-5፡00 ጠዋት) |
| 2 |
ገረመው ነጋ |
ቱራ ክ/ከተማ (ዳቶ) |
200 ካሬ |
530,765.70 |
ሰኔ 11 ቀን (8፡00-9፡00 ጠዋት) |
| 3 |
ዘውዴ ሳርሚሶ |
አዲስ ከተማ (ዳካ) |
150 ካሬ |
4,000,000.00 |
ሰኔ 12 ቀን (4፡00-5፡00 ጠዋት) |
ለተጫራቾች አስፈላጊ መመሪያዎች
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከሚያዝያ 26 እስከ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከዋናው መሥሪያ ቤት ወይም ከሀዋሳ ቅርንጫፍ መግዛት ይቻላል።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ የመነሻ ዋጋውን 25% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስም ማስያዝ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይቻላል።
-
ንብረቱን መጎብኘት፦ ጨረታው ከመካሄዱ 3 ቀናት በፊት ከሕግ ክፍል ወይም ከሀዋሳ ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።
-
ተጨማሪ ክፍያዎች፦ አሸናፊው 15% VAT፣ የስም ማዛወሪያ ወጪዎችን እና ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክሶችን የመሸፈን ግዴታ አለበት።
የጨረታ ቦታ
ለበለጠ መረጃ
📍 አዲስ አበባ፦ መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ፣ ኤልሳ ቆሎ አጠገብ፣ 4ኛ ፎቅ።
📍 ሀዋሳ፦ ፒያሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ።
📞 ስልክ፦ 011-668-43-82 / 046-221-88-87 / 0912-30-34-60