Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

በሽመልስ ሀብቴ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስፖርት ሜዳ ግንባታ

Now Open
  • Viewed - 2

በሽመልስ ሀብቴ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስፖርት ሜዳ ግንባታ

Now Open
  • Viewed - 2

Description

ወጋገን ባንክ (Wegagen Bank S.C)

የጨረታ ቁጥር፦ WB/SCM/015/26


1. የሥራው ዓይነት

  • የግንባታ ዘርፍ፦ በሽመልስ ሀብቴ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስፖርት ሜዳ ግንባታ


2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ሰነዶች

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN)።

  • የታክስ ክሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት።

  • የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond)፦ 200,000.00 ብር በCPO ወይም ቅድመ ሁኔታ በሌለው የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee)።


3. የሰነድ አገኝገኘት እና አቀራረብ

  • የሰነድ ዋጋ፦ 500.00 ብር (የማይመለስ)።

  • አከፋፈል፦ በማንኛውም የወጋገን ባንክ ቅርንጫፍ በአካውንት ቁጥር 0736452410101 ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ማቅረብ።

  • ሰነድ መቀበያ፦ ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኘው ወጋገን ታወር (Wegagen Tower) 16ኛ ፎቅ፣ የግዥ ክፍል።

  • አቀራረብ፦ የቴክኒክ እና የፋይናንሻል ሰነዶች በኦሪጅናል እና በኮፒ ተለይተው በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለባቸው።


4. ወሳኝ የጊዜ ሰሌዳዎች

ተግባር ቀን ሰዓት
ሰነድ መሸጥ የሚጀምረው ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም በሥራ ሰዓት
የጨረታ መዝጊያ ቀን ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 9፡00 ሰዓት (3:00 PM)
የጨረታ መክፈቻ ቀን ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 9፡30 ሰዓት (3:30 PM)

5. አድራሻ እና ግንኙነት

  • ቦታ፦ አዲስ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት፣ ወጋገን ታወር 16ኛ ፎቅ።

  • ስልክ፦ 011-55-83-407 ወይም 011-55-84-884

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.