Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ትራክተር ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 433

ትራክተር ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 433

Description

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡

1. በሐራጅ የሚቀርብ ንብረት ዝርዝር

 

ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም የንብረቱ አይነት ሰሌዳ ቁጥር ሞዴል የተመረተበት ዘመን የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጅ ቀንና ሰዓት (2018 ዓ.ም)
1 እንድሪያስ ዋቆ የእርሻ ትራክተር አሮ-1425-OR (ልዩ) 5075E 2021 1,600,000.00 ጥቅምት 28፣ ከ8:00-9:00
አበዳሪ ቅርንጫፍ ቡሌ ሆራ ሻንሲ ቁጥር 1PY5075EVMP098457 ሞተር ቁጥር PY3029H158048

 

2. የሐራጅ ደንቦች እና መስፈርቶች

 

 

ሀ. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security)

 

  • መጠን: የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን (25%)
  • ዓይነት: በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይቻላል።

 

ለ. የሐራጅ መካሄጃ ቦታ እና ንብረት መጎብኘት

 

  • የሐራጅ ቦታ: ዲላ ከተማ በሚገኘው የባንኩ ዲላ ዲስትሪክት ህንፃ በምድር ወለል ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ።
  • ንብረት መጎብኘት: ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።

 

ሐ. የክፍያ እና የሕጋዊ ግዴታዎች

 

  • የቀሪ ገንዘብ ክፍያ: የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት።
  • ቅጣት: ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀመ ጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም
  • የአሸናፊው ግዴታዎች: ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የጉምሩክ ቀረጥ፣ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን አሸናፊው ይከፍላል።
  • የብድር ዕድል: ባንኩ የብድር ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጫራች ብድር ሊፈቅድ ይችላል
  • የንግድ ማኅበራት ተወካይ: የንግድ ማኅበራትን ወክሎ የሚጫረት አካል የመመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለውን ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

 

መ. የባንኩ መብት እና መረጃ

 

  • የባንኩ መብት: ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር: 046- 131-09-05 ወይም 046-131-73-11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲላ ዲስትሪክት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የህግ አገልግሎት የሥራ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.