1. የሚፈለጉት ዕቃዎች እና ብዛት
ድርጅቱ በሶስት መደቦች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
| መደብ |
ዝርዝር ዕቃ |
ዝርዝር መግለጫ (Specifications) |
መለኪያ |
ብዛት |
| መደብ 1 |
ከወይራ የተዘጋጀ የፀጉር ቅባት (Hair Oil) |
Semi-solid, olive oil–based pomade (ጭቃ ቅባት)፣ 1ኛ ደረጃ ጥራት፣ ብራንድ DAX Olive Oil ወይም ተመጣጣኝ። የተጣራ ክብደት: 397 gram. |
በቁጥር |
5,042 |
| መደብ 2 |
የልብስ ሣሙና (Laundry Soap) |
250 gm |
በቁጥር |
46,772 |
| መደብ 3 |
የአልትራሳውንድ መሳሪያ (Ultrasound Machine) |
ዝቅተኛ መስፈርት፡ ተንቀሳቃሽ ላፕቶፕ አይነት፣ ለምርመራ ኢሜጂንግ የሚያገለግል፣ ሁለት (2) ፕሮቦች ያሉት። |
በቁጥር |
2 |
2. የጨረታው የጊዜ ሰሌዳ እና አድራሻዎች
| ክንውን |
ቀን (ከሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ) |
ሰዓት |
ቦታ / አድራሻ |
| የጨረታው መውጣት |
ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም |
– |
– |
| ሰነድ የሚሸጥበት ጊዜ |
ጥቅምት 19/2018 እስከ ጥቅምት 27/2018 (7 የስራ ቀናት) |
ጠዋት 2፡30 – 6፡00 እና ከሰዓት በኋላ 7፡00 – 10፡00 |
ዋናው መ/ቤት ፋይናንስ ክፍል |
| የጨረታ መዝጊያ |
ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም |
ጠዋት 4፡00 ሠዓት |
ልደታ ፕሮጀክት አዳራሽ |
| የጨረታ መክፈቻ |
ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም |
ጠዋት 4፡30 ሠዓት |
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ልደታ ፕሮጀክት (ኮሪያ ት/ቤት) ከልደታ ቤ/ክ በስተጀርባ ያለው አዳራሽ |
3. ለተጫራቾች የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
ሀ. ህጋዊ መስፈርቶች
ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን ህጋዊ ማስረጃዎች ኮፒ በማድረግ፣ በጀርባው ፊርማና ማህተም በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡-
- የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ (በዘርፉ)።
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)።
- የዘመኑን ግብር ስለመክፈል ማረጋገጫ (Tax Clearance)።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምስክር ወረቀት።
ለ. የፋይናንስና የቴክኒክ መስፈርቶች
- የጨረታ ማስከበሪያ (CPO): ከቀረበው ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረ ሲ.ፒ.ኦ ብቻ በድርጅቱ ስም ማሰራት።
- የሃሳብ አቀራረብ፡ የመወዳደሪያ ሃሳብዎን (ዋጋ/Financial) እና (ቴክኒክ/Technical) ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በመለየት በሁለት ፖስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት።
- ናሙና፡ ለአልትራሳውንድ በስተቀር ለሁሉም ቁሳቁሶች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው።
ሐ. የአቅርቦት ሁኔታዎች
- የማስረከቢያ ጊዜ: ውል ከተያዘበት ቀን ጀምሮ 10 (አሥር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ።
- የማስረከቢያ ቦታ: አንጐለላ እና ወልቂጤ (ትራንስፖርት በተጫራቾች የሚሸፈን ይሆናል)።
- የሰነድ መግዣ ዋጋ: የማይመለስ 600.00 ብር (ስድስት መቶ ብር)።
4. አድራሻዎች እና መረጃ
| ዓላማ |
አድራሻ |
| ሰነዱ የሚሸጥበት (ዋናው መ/ቤት) |
ልደታ ክ/ከተማ፣ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ፣ አህመድ የገበያ ማዕከል 5ኛ ፎቅ (ፋይናንስ ክፍል)። |
| ጨረታው የሚከፈትበትና ናሙና የሚሰጥበት |
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ልደታ ፕሮጀክት (ኮሪያ ት/ቤት) ከልደታ ቤ/ክ በስተጀርባ ያለው አዳራሽ። |
| ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር |
+251-115578614, +251-115575889 |
ማሳሰቢያ: ናሙናዎች ጨረታው ከተከፈተ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ መወሰድ አለባቸው፤ ከዚያ በኋላ ድርጅቱ ተጠያቂ አይሆንም። ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።