Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ካሜራ እና የካሜራ መሳሪያዎች

Now Open
  • Viewed - 86

ካሜራ እና የካሜራ መሳሪያዎች

Now Open
  • Viewed - 86

Description

ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብአት የሆኑ ካሜራ እና የካሜራ መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. የሚፈለጉ ዕቃዎች ዝርዝር

 

ተ.ቁ ዕቃ ብዛት ሁኔታ
1 16 Channel IP Camera NVR 1 አዲስ (New)
2 4 MP Network Cameras (Fixed Dome & Bullet Variants) 6 አዲስ (New)
3 Canon 5D Mark IV camera 1 አዲስ (New)

 

2. የጨረታ ሰነድ ግዥ

 

መግለጫ ዝርዝር
የመግዣ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ
የመግዣ ቦታ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ድርጅት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር C116
አቀራረብ ድርጅቱ በአካል መጥቶ የጨረታ ሰነዱን መግዛት አለበት።

 

3. አጠቃላይ መረጃ

 

መግለጫ ዝርዝር
የጨረታ አውጪው መብት አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 09 74 17 66 00

 

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.