አማራ ባንክ አ.ማ. – የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር፡ ABa/PFMD/LCB/003/26
አማራ ባንክ አ.ማ. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በዘርፉ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል። ጨረታው በሚከተሉት አራት (4) የተከፋፈሉ ጥቅሎች (Lots) የቀረበ ነው፦
1. የጨረታ ጥቅሎች እና የጊዜ ሰሌዳ
| ጥቅል (Lot) |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO/Bank Guarantee) |
የጨረታ መዝጊያ (ቀንና ሰዓት) |
የጨረታ መክፈቻ (ቀንና ሰዓት) |
| ጥቅል-01 |
የአሉሚኒየም ፓርቲሽን ሥራ |
200,000.00 ብር |
መጋቢት 14/2018 (8፡00 ሰዓት) |
መጋቢት 14/2018 (8፡30 ሰዓት) |
| ጥቅል-02 |
የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች (ዳግም ጨረታ) |
200,000.00 ብር |
መጋቢት 15/2018 (4፡00 ሰዓት) |
መጋቢት 15/2018 (4፡30 ሰዓት) |
| ጥቅል-03 |
ኤር ኮንዲሽነር (AC) |
200,000.00 ብር |
መጋቢት 15/2018 (8፡00 ሰዓት) |
መጋቢት 15/2018 (8፡30 ሰዓት) |
| ጥቅል-04 |
የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት |
100,000.00 ብር |
መጋቢት 15/2018 (9፡00 ሰዓት) |
መጋቢት 15/2018 (9፡30 ሰዓት) |
2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ
-
የሰነድ ዋጋ፡ ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)።
-
የሽያጭ ጊዜ፡ ከየካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ።
-
የመክፈያ መንገድ፡ አማራ ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ቅርንጫፍ (ዋና መሥሪያ ቤት ምድር ቤት) ገቢ በማድረግ።
-
ቦታ፡ ለገሃር አካባቢ፣ ኦርዳ ታወር (ORDA Tower)፣ 20ኛ ፎቅ፣ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት።
3. የግዴታ መስፈርቶች
4. አድራሻና ተጨማሪ መረጃ
ማሳሰቢያ፦ ከተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ሰዓት ዘግይቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም። ባንኩ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።