የህንጻ ፓርቲሽን (Partition) ሥራ ግልጽ ጨረታ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ (Commercial Nominees PLC) የጨረታ መለያ ቁጥር፦ CN/NCB/24/18
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ ለቂርቆስ ቅርንጫፍ የህንጻ ፓርቲሽን ሥራ ለማሰራት ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የህንጻ ተቋራጮችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
ደረጃ፦ ደረጃ 6 (GC-6/BC-6) እና ከዚያ በላይ የሆኑ የህንጻ ተቋራጮች።
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት ማስረጃ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት።
-
የመጫረቻ ሰነድ፦ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶች ለየብቻ በታሸገ ፖስታ መቅረብ አለባቸው።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና።
2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና አቀራረብ
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር)።
-
የሰነድ መገኛ፦ ቦሌ መንገድ፣ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ፣ የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ 5ኛ ፎቅ (የግዥ ዋና ክፍል)።
-
የመዝጊያ ቀን፦ ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጠዋት 4:00 ሰዓት።
-
የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት።
3. አድራሻ እና መገናኛ