የላፕቶፖች፣ የልብስ ስፌት መሣሪያዎች እና የውኃ ታንከሮች ግዥ ግልጽ ጨረታ
ኢማጂን ዋን ዴይ (Imagine 1 Day – I1D)የጨረታ መለያ ቁጥር፦ BID# I1D/OBP-14/2026
ኢማጂን ዋን ዴይ (I1D) በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ሥራዎች የሚውሉ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የግዥ ምድቦች (Lots Summary)
| ምድብ (Lot) |
የዕቃው ዓይነት |
ዝርዝር መገለጫ (Summary) |
ብዛት |
| Lot I |
የቴክኖሎጂ ውጤቶች |
HP OmniBook X Flip 2in1 (Next Gen AI) እና HP EliteBook Ultra G1i (2026) ላፕቶፖች እንዲሁም 32GB USB ፍላሽ። |
47 ላፕቶፕ / 1157 ፍላሽ |
| Lot II |
የልብስ ስፌት መሣሪያዎች |
የኤሌክትሪክ/ዲጂታል የልብስ ስፌት መሣሪያዎች (Shunfa/Zoje) ከነመለዋወጫቸው። |
34 ኮምፕሌት |
| Lot III |
የውኃ ታንከሮች |
ባለ 5000 ሊትር (5m3) ፕላስቶ ሮቶ ታንከሮች (ትራንስፖርትን ጨምሮ)። |
100 ፒስ |
| Lot IV |
ድምፅ ማጉያ (Speaker) |
ሞዴል CH 1239 (Max 12 inch) ስፒከሮች። |
500 ፒስ |
2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት (VAT) ምዝገባ፣ የቲን (TIN) ሰርተፍኬት፣ የታክስ ክሊራንስ እና የቅርብ ጊዜ የቫት ዲክላሬሽን (VAT declaration)።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከጠቅላላ ዋጋው 5% በ “Imagine 1 Day” ስም የተሠራ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ብቻ።
-
የሰነድ አቀራረብ፦ የቴክኒክና የፋይናንሻል ሰነዶች በሁለት ኮፒ (Original & Copy) ለየብቻ በታሸጉና በታተሙ ፖስታዎች መቅረብ አለባቸው።
3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መዝጊያ ቀን
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 200.00 በኢማጂን ዋን ዴይ የንግድ ባንክ አካውንት ገቢ በማድረግ።
-
የመሸጫ ጊዜ፦ ከመጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም (March 31, 2026) እስከ መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም (April 07, 2026)።
-
የመዝጊያ ቀን፦ መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም (April 07, 2026) ጠዋት 4:00 (10:00 AM) ሰዓት።
-
የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም (April 07, 2026) ጠዋት 4:30 (10:30 AM) ሰዓት።
4. አድራሻ እና መገናኛ