Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የሐራጅ (ጨረታ) ሽያጭ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 4

የሐራጅ (ጨረታ) ሽያጭ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 4

Description

 


1. የንብረቶች ዝርዝር መረጃ

ተ.ቁ የንብረቱ ዓይነትና አድራሻ የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) መነሻ ዋጋ (በብር) የሐራጁ ቀንና ሰዓት (ግንቦት 2018)
1 B+G+15 የንግድ ሕንፃ (በግንባታ ላይ) – ቂርቆስ ክ/ከተማ 898.52 273,000,000.00 ግንቦት 3 (4:00-6:00 ሰዓት)
2 መኖሪያ ቤት – ቂርቆስ ክ/ከተማ 833 25,000,000.00 ግንቦት 3 (8:00-10:00 ሰዓት)
3 B+G+6 ሕንፃ፣ G+4 ሕንፃ እና የፒፒ ከረጢት ማምረቻ ማሽነሪዎች – አቃቂ ቃሊቲ 3,815 443,544,762.93 ግንቦት 7 (4:00-6:00 ሰዓት)
4 የጨርቃጨርቅ ማምረቻ ማሽነሪዎች – ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ 130,000,000.00 ግንቦት 6 (8:00-10:00 ሰዓት)

2. ተጫራቾች ሊያውቋቸው የሚገቡ መመሪያዎች

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ተጫራቾች የመነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም አሰርተው ማቅረብ አለባቸው።

  • የክፍያ ጊዜ፦ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ መክፈል አለበት። ካልከፈለ ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።

  • ታክስና ክፍያ፦ ማንኛውንም የመንግስት ታክስ (VAT፣ የካፒታል እድገት ታክስ ወዘተ) እና የስም ማዛወሪያ ወጪዎችን ገዥው ይሸፍናል።

  • የባንክ ብድር ዕድል፦ መስፈርቱን ለሚያሟላ አሸናፊ ባንኩ እስከ 40% የሚደርስ ብድር ሊያመቻች ይችላል።


3. የጨረታው ቦታ እና ግንኙነት

  • ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ሰንጋ ተራ (ንግድ ሥራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት)፣ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ

  • ስልክ፦ 0115 57 16 85 ወይም 0114 62 20 32

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.