Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የሕክምና መሣሪያዎችና የጤና ተቋም ቁሳቁሶች ግዥ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 5

የሕክምና መሣሪያዎችና የጤና ተቋም ቁሳቁሶች ግዥ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 5

Description


የሕክምና መሣሪያዎችና የጤና ተቋም ቁሳቁሶች ግዥ ግልጽ ጨረታ

ኢንጀንደር ሄልዝ (EngenderHealth Ethiopia)

የምዝገባ ቁጥር፦ 1233

ኢንጀንደር ሄልዝ (EngenderHealth) በኢትዮጵያ የቤተሰብ ምጣኔና የስነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ለማስፋፋት ለሚያከናውነው ተግባር የሚውሉ ልዩ ልዩ የሕክምና መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የግዥ ዕቃዎች ዝርዝር (Major Items)

ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ዝርዝር መገለጫ (Description) ብዛት
1 Delivery Set/Kit የተሟላ የወሊድ መርጃ ኪት። 600
2 Labor Delivery Bed በሁሉም አክሰሰሪዎች የተሟላ የወሊድ አልጋ (Delivery Coach)። 150
3 Autoclave/Sterilizer ባለ 60 ሊትርና ከዚያ በላይ የሆነ የእንፋሎት ማምከኛ። 25
4 Diagnostic Tools ስፊግሞማኖሜትር (Riester/BoSo)፣ ስቴቶስኮፕ እና የአዋቂዎች ሚዛን። እያንዳንዳቸው 200
5 Hospital Furniture ባለ ሁለት በር የሕክምና መሣሪያዎች ካቢኔ፣ የመመርመሪያ መብራት (Gyn) እና ቤድ ስክሪን። 150 – 100

2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ሕጋዊ ሰነዶች፦ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቲን (TIN) ሰርተፍኬት እና የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን (FDA Certificate)።

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በኢንጀንደር ሄልዝ ስም የተሠራ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ለ90 ቀናት የሚጸና የባንክ ዋስትና።

  • የማስረከቢያ ጊዜ፦ አሸናፊው ድርጅት የሥራ ትዕዛዝ (PO) በደረሰው በ 15 ቀናት ውስጥ ዕቃዎቹን ገቢ ማድረግ አለበት። ካልሆነ የጨረታ ማስከበሪያው ይወረሳል።

  • ምርጫ፦ አሸናፊ የሚመረጠው በናሙና ፍተሻ (Sample check) እና በዋጋ ይሆናል።


3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መዝጊያ ቀን

  • ዝርዝር መግለጫ (Specification)፦ ከመጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም (March 31, 2026) ጀምሮ ከድርጅቱ ቢሮ መውሰድ ይቻላል።

  • የመዝጊያ ቀን፦ ሚያዝያ 02 ቀን 2018 ዓ.ም (April 10, 2026) ከጠዋቱ 5:00 (11:00 AM) ሰዓት።

  • ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች በክምችት (In stock) ያላቸውን ወይም በ15 ቀን ውስጥ ማቅረብ የሚችሉትን ዕቃ ብቻ ዋጋ እንዲሞሉ ይመከራሉ።


4. አድራሻ እና መገናኛ

  • ቦታ፦ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 02፣ ስካይላይት ሆቴል (Skylight Hotel) የኋላ በር ፊት ለፊት፣ አንዱዓለም ሕንፃ።

  • ስልክ ቁጥር፦ 011-6-63-08-33

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.