የመሠረታዊ ቁሳቁሶች (NFI Kits) አቅርቦት ግልጽ ጨረታ
አቅራቢ ድርጅት፦ ዴቨሎፕመንት ኤክስፐርቲዝ ሴንተር (DEC)
የዴቨሎፕመንት ኤክስፐርቲዝ ሴንተር (DEC) ችግር ለገጠማቸው ወገኖች ድጋፍ የሚውሉ መሠረታዊ የቤት ውስጥ እና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን (NFI Kits) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የቁሳቁሶቹ ዝርዝር (NFI Kit Composition)
እያንዳንዱ ጥቅል (Kit) የሚከተሉትን ዕቃዎች ማካተት ይኖርበታል፦
2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
ጥራት፦ ሁሉም ዕቃዎች የሰብአዊ ድጋፍ መስፈርት (Sphere standards) ያሟሉ፣ ዘላቂ እና ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆን አለባቸው።
-
አቀራረብ፦ ዕቃዎቹ በጥቅል (Kit) ተዘጋጅተው እና ተለጥፈው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ክሊራንስ እና የድርጅቱ መረጃዎች።
-
ልምድ፦ መሰል የቁሳቁስ አቅርቦት ላይ የሥራ ልምድ ያለው።
3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መዝጊያ ቀን
-
የሰነድ መገኛ፦ አዲስ አበባ፣ ሾላ ገበያ የትራፊክ መብራት አጠገብ በሚገኘው የDEC ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት።
-
የመጨረሻ ቀን፦ እስከ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም (April 1st, 2026) ድረስ።
4. ለተጨማሪ መረጃ