የምግብ ነክ ቁሳቁሶች ግዥ የድጋሚ ግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሚከተሉትን የምግብ ነክ ቁሳቁሶች በድጋሚ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1. የግዥ ዕቃዎች ዝርዝር
2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቲን (TIN) ቁጥር፣ የቫት (VAT) ምዝገባ እና የግብር ክሊራንስ።
-
ናሙና (Sample)፦ ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ቁሳቁሶች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሁለት በመቶ) በሲፒኦ (CPO) ወይም በባንክ ጋራንቲ።
3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና አቀራረብ
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 800 (ስምንት መቶ ብር)።
-
የሰነድ መገኛ፦ ጉርድ ሾላ፣ ሳሊህተ ምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ድራር ሞል አጠገብ የሚገኘው የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት።
-
አቀራረብ፦ ቴክኒካል (ዋና እና ኮፒ) እንዲሁም ፋይናንሻል (ዋና እና ኮፒ) ሰነዶች በፖስታ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
-
የመዝጊያ ቀን፦ መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት።
-
የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት።
4. ልዩ ማሳሰቢያዎች