You have no bookmark.
ራስ ሆቴል ለሆቴሉ አገልግሎት የሚውሉ የሚከተሉትን የምግብ አቅርቦቶች በጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል።
የምግብ አትክልቶችና ፍራፍሬዎች አቅርቦት
የሥጋ አቅርቦት (የከብት፣ የበግ፣ የዶሮ፣ የዓሣ)
ወተትና የወተት ተዋፅኦ አቅርቦት
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት: ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ስምንተኛው የሥራ ቀን ላይ፣ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
ዋጋ: ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)።
መገኛ: የሆቴሉ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት።
ስልክ ቁጥር: 0115521202 / 0911487860
ራስ ሆቴል ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
No products in the cart.
Account details will be confirmed via email.
For faster login or register use your social account.