የሲስኮ (Cisco) የደህንነትና የኔትወርክ ሶፍትዌሮች እድሳት – አማራ ባንክ
ተቋም፦ አማራ ባንክ አ.ማ (Amhara Bank S.C)
የጨረታ ዓይነት፦ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ (NCB)
የጨረታ መለያ ቁጥር፦ ABa/PFMD/LCB/011/2026
የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም (May 19, 2026) ከቀኑ 8:30 ሰዓት
የጨረታው ዘርፎች (Lots)
| ዘርፍ (Lot) |
የዕቃው/የአገልግሎቱ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO/Bank Guarantee) |
| Lot 1 |
Cisco Firepower TD Virtual Subscription & Smartnet Renewal |
200,000 ብር |
| Lot 2 |
Cisco Catalyst 9500 DNA License & Nexus 9300 Support Renewal |
200,000 ብር |
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
የጨረታ ሰነድ አሰባሰብ እና አቀራረብ
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 200.00 በአማራ ባንክ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ (ዋና መሥሪያ ቤት ምድር ቤት) ገቢ በማድረግ።
-
የሰነድ መሸጫ ቦታ፦ አማራ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት፣ ኦርዳ (ORDA) ታወር፣ 20ኛ ፎቅ (ለገሀር አካባቢ)።
-
አቀራረብ፦ ተጫራቾች ሰነዳቸውን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ ግንቦት 11 ቀን 8:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
አድራሻና የመገናኛ መስመር
📍 ቦታ፦ አማራ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት፣ ለገሀር፣ አዲስ አበባ።
📞 ስልክ፦ +251-11-558-29-05