You have no bookmark.
የስራው አይነት፦ የሴኪሪቲ ካሜራ (CCTV) አቅርቦትና ገጠማ።
ተጫራቾች፦ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች።
ህጋዊ መስፈርቶች፦ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቲን (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት።
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 200.00።
ቦታ፦ አዲሱ ገበያ፣ ሸገር ግራንድ ሞል የገበያ ማዕከል፣ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ጽሕፈት ቤት።
የቆይታ ጊዜ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት መግዛት ይቻላል።
መጠን፦ በባንክ የተረጋገጠ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ግዴታ ነው።
አቀራረብ፦ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶችን ኦርጅናል በታሸገ ፖስታ ማቅረብ።
የመዝጊያ ቀን፦ ሚያዝያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት።
የመክፈቻ ሰዓት፦ በዚያው ዕለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽሕፈት ቤቱ ይከፈታል።
ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ይቻላል፦
መደበኛ ስልክ፦ 0111546227
ሞባይል፦ 0912090982 / 0905050360
No products in the cart.
Account details will be confirmed via email.
For faster login or register use your social account.