የሶላር ውኃ ፓምፕ እና የመስኖ ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ
ኤስ ኦ ኤስ ሳህል ኢትዮጵያ (SOS Sahel Ethiopia)የጨረታ መለያ ቁጥር፦ SOS-NCB-G-12294-2026
ኤስ ኦ ኤስ ሳህል ኢትዮጵያ በኤን ኤስ ኤስ አይ ዲ (NSSID) ፕሮግራም አማካኝነት ለሚያከናውናቸው ሥራዎች የሚውሉ የሚከተሉትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የሚገዙ ዕቃዎች ዝርዝር
| ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት (Description) |
መለኪያ (Unit) |
ብዛት (Qty) |
| 1 |
የሶላር ውኃ ፓምፕ (Solar Pump) |
በቁጥር (Pcs) |
5 |
| 2 |
ዴሊቨሪ ሆስ (Delivery Hose) |
በቁጥር (Pcs) |
200 |
| 3 |
ሴክሽን ሆስ (Suction Hose) |
በቁጥር (Pcs) |
16 |
2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ሌሎች አስፈላጊ የብቃት ማረጋገጫዎች።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security)፦ ከጠቅላላ የዋጋ አቅርቦቱ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO)።
-
የሰነድ አቀራረብ፦ የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነዶች በሁለት ኮፒ (Original & Copy) ለየብቻ በታሸጉ ፖስታዎች መቅረብ አለባቸው።
3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መዝጊያ ቀን
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00።
-
የሰነድ መገኛ፦ ገርጂ፣ ሳንሻይን አፓርትመንት ፊት ለፊት በሚገኘው የኤስ ኦ ኤስ ሳህል ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት።
-
የመዝጊያ ቀን፦ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም (April 06, 2026) እስከ ጠዋት 4:00 (10:00 AM) ሰዓት።
-
የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4:30 (10:30 AM) ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት።
4. ለበለጠ መረጃ