Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የቢሮ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዢ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 12

የቢሮ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዢ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 12

Description

 


የቢሮ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዢ ጨረታ

አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ማህበር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን እና ኮምፒውተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የሚገዙ ዕቃዎች ዝርዝር (ፈርኒቸር)

ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ዝርዝር መግለጫ ብዛት
1 Managerial Table 140x80x75, የብረት እግር፣ ባለ 3 መሳቢያ (ነጭ) 4
2 Normal Office Table 120x80x75, የብረት እግር፣ CPU ሆልደር ያለው 12
3 Work Station ለ2 ሰው የሚሆን፣ የመስታወት ፓርቲሽን ያለው 2
4 High Back Chair የኋላ ደጋፊው ረጅም የሆነ (Mesh) 6
5 Officers Chairs ለመደበኛ ሰራተኞች የሚሆን ወንበር 15
6 Guest Chairs ለንግድ ደንበኞች/እንግዶች (U-leg) 15
7 Coffee Table 60×60 እና 120×60 የቡና ጠረጴዛዎች 4

2. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ዝርዝር

  • ፕሪንተር (Epson 3210): አዲስ (New) የሆነ፣ ስካን እና ኮፒ የሚያደርግ (1 ፍሬ)።

  • ዴስክቶፕ (Dell): ኮር i5 (6th Gen), 4GB RAM, 500GB HDD (10 ፍሬ)።

  • ላፕቶፕ (Core i5): 8th Gen (5 ፍሬ) እና 6th Gen (5 ፍሬ) – በጥሩ ሁኔታ ጥቅም ላይ የዋሉ (Slightly Used)።

3. ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

  • የንግድ ምዝገባ እና የቲን (TIN) ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ።

  • የመወዳደሪያ ሰነድ አቀራረብ፦ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (Wax-sealed envelope) ማቅረብ።

4. አድራሻ እና ግንኙነት

  • ቦታ፦ ሻላ ገበያ፣ ለምልሚ መርካቶ ህንፃ፣ 4ኛ ፎቅ (የማህበሩ ዋና መ/ቤት)።

  • ለተጨማሪ መረጃ፦ በኦፕሬተር 9038 ላይ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.