Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የታጠበ እና ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 90

የታጠበ እና ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 90

Description

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 126,517 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 150,239 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1. የጨረታው አጠቃላይ መረጃ

 

መግለጫ ዝርዝር
ጨረታ አውጪ መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
የሚገዛው ዕቃ ለምርት አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል (የታጠበ/ያልታጠበ)
የጨረታ ሰነድ ዋጋ 2,000 ብር (ሁለት ሺ ብር) – የማይመለስ
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) 1,000,000 ብር (አንድ ሚሊዮን ብር)
የማስከበሪያ ዓይነት መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ ስም የተዘጋጀ CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ
የፋብሪካው መብት ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

2. የጊዜ ገደቦች እና ቦታዎች

 

እርምጃ ቀን (2018 ዓ.ም) ሰዓት ቦታ/ማስገቢያ
የጨረታ ሰነድ መግዣ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ (ስታድየም ወጋገን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ) ወይም መቐለ (ዋና መስሪያ ቤት)
የጨረታ መዝጊያ ህዳር 02 ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት መቐለ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ ቁጥር 15 (ግዥና አቅርቦት ቢሮ)
የጨረታ መክፈቻ ህዳር 02 (በእለቱ) ከሰዓት በኋላ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት
ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ በጨረታው ቀን ወይም ከዛ በፊት በሥራ ሰዓት መቀሌ በሚገኘው ዋና ፋብሪካ

 

3. አስገዳጅ መስፈርቶች እና የሰነድ አቀራረብ

 

 

ሀ. የብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

 

  • ✅ የድንጋይ ከሰል በማምረት በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸውን የሚገልፅ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ
  • ✅ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ።
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸው የሚገልፅ ማስረጃ።
  • የመዐድን ፈቃድና የመሬት ይዞታ ሰርተፊኬት የሚገልፅ ማስረጃ።
  • የታጠበ የድንጋይ ከሰል ለሚያቀርቡ፣ የከሰል ማጠብያ ፋብሪካ ባለቤት መሆናቸውንና የስራ ፈቃድ ማቅረብ ይገባቸዋል።

 

ለ. የሰነድ እና ናሙና አቀራረብ

 

  • ናሙና (ሳምፕል): ከዝርዝር መግለጫው መሰረት ቢያንስ 5 ኪ.ግ ናሙና በራሳቸው ወጪ ለምርመራ መቀሌ በሚገኘው ዋና ፋብሪካ ማቅረብ አለባቸው።
  • የሰነድ ማሸግ: የዋጋ ማቅረቢያ፣ የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃዎችና የጨረታ ማስከበሪያው በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ ገብተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • አቀራረብ: የድርጅታቸውን አርማና ማህተም ያለው ደብዳቤ በመፃፍ ለጨረታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

 

4. የመገናኛ አድራሻ

 

መግለጫ ዝርዝር
ስልክ ቁጥር +251 344 405 806 / +251 912 502 596
ኢሜይል procurementmessebocement2026@gmail.com

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.