የትራክተር ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ዕቃዎች – መልካ አዋሽ ዩኒየን
ተቋም፦ መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን የሥራ ዘርፍ፦ የተለያዩ ዕቃዎች አቅርቦት (ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት እና የቢሮ ቁሳቁስ)። የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 08 ቀን 2018 ዓ.ም (May 16, 2026) ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት።
የሚፈለጉ ዕቃዎች ዝርዝር
ተጫራቾች በሚከተሉት ዘርፎች መወዳደር ይችላሉ፦
ለተጫራቾች መመሪያዎች
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል በሰበታ ከተማ በሚገኘው የዩኒየኑ ቢሮ መግዛት ይቻላል።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከጠቅላላው ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO)።
-
መስፈርቶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ።
የጊዜ ሰሌዳና አድራሻ
-
ሰነድ መሸጥ የሚጀምረው፦ ከሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ።
-
የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 08 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት።
-
የመክፈቻ ቀን፦ ግንቦት 08 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት።
-
አድራሻ፦ ሸገር ከተማ፣ ሰበታ ክፍለ ከተማ፣ ሞግሌ ወረዳ።
-
ስልክ፦ 09 66 39 94 24 / 09 22 02 12 69