Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የኔትወርክ መሰረተ ልማት ዝርጋታና የሰርቨር አቅርቦት

Now Open
  • Viewed - 19

የኔትወርክ መሰረተ ልማት ዝርጋታና የሰርቨር አቅርቦት

Now Open
  • Viewed - 19

Description

የኔትወርክ መሰረተ ልማት ዝርጋታና የሰርቨር አቅርቦት – ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

ተቋም፦ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የጨረታ ቁጥር፦ 14/2018 የሥራው ዓይነት፦ የኔትወርክ ዕቃዎችና ሰርቨር አቅርቦት፣ ዝርጋታ (Installation) እና ኮንፊገሬሽን። የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት።

ለተጫራቾች መመሪያዎች

  1. የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00 በፋብሪካው የግዢ ክፍል በመክፈል።

  2. ሰነድ የሚገኝበት ቦታ፦ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ፣ ከኦላ (ኦይል ሊቢያ) ነዳጅ ማደያ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መሥሪያ ቤት።

  3. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond)፦ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና።

  4. አቀራረብ፦ የቴክኒክና የፋይናንሻል ሰነዶች ለየብቻ በታሸገ ፖስታ መቅረብ አለባቸው።

የጊዜ ሰሌዳ

  • የመዝጊያ ሰዓት፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት።

  • የመክፈቻ ሰዓት፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት (በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ)።

  • ስልክ፦ 011-434-01-10

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.