Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የአይቲ (IT) መሣሪያዎች እና ቁሳቁሶች ግዥ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 8

የአይቲ (IT) መሣሪያዎች እና ቁሳቁሶች ግዥ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 8

Description


የአይቲ (IT) መሣሪያዎች እና ቁሳቁሶች ግዥ ግልጽ ጨረታ

አቅራቢ ድርጅት፦ ሀቢታት ፎር ሂውማኒቲ ኢትዮጵያ (HFHE)የጨረታ መለያ ቁጥር፦ HFHE/005/26

ሀቢታት ፎር ሂውማኒቲ ኢትዮጵያ (HFHE) ለሥራው የሚያስፈልጉትን የሚከተሉትን የአይቲ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የግዥ ዕቃዎች ዝርዝር

  • ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች፦ ThinkPad ወይም ተመጣጣኝ።

  • ታብሌቶች፦ Samsung A9 ወይም ተመጣጣኝ።

  • ፕሮፌሽናል ካሜራ፦ Canon EOS R5 Mark II ወይም ተመጣጣኝ (ከነሙሉ ትጥቁ)።

  • የኮንፈረንስ ሲስተም፦ Logitech Office Conference System (ከነ Thin Client ኮምፒውተሩ)።


2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቲን (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት።

  • የሥራ ልምድ፦ ተመሳሳይ የአይቲ ዕቃዎችን በማቅረብ ረገድ የተረጋገጠ የሥራ ልምድ ያላቸው።


3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና አቀራረብ

  • የሰነድ መገኛ፦ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በኢሜይል አድራሻ procurement@habitatethiopia.org መጠየቅ ይችላሉ።

  • የሰነድ መጠየቂያ ጊዜ፦ ከመጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም (March 25 – April 03, 2026) ባሉት የሥራ ቀናት።

  • አቀራረብ፦ ቴክኒካል (ኦሪጅናል እና ኮፒ) እንዲሁም ፋይናንሻል (ኦሪጅናል እና ኮፒ) ሰነዶች በፖስታ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።

  • የመዝጊያ ቀን፦ መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም (April 03, 2026) ከቀኑ 8:00 (2:00 PM) ሰዓት።

  • የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 (2:30 PM) ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት።


4. አድራሻ እና መገናኛ

  • ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 06፣ ጉርድ ሾላ (ከመገናኛ ወደ አያት በሚወስደው መንገድ ሴንቸሪ ሞል አጠገብ)።

  • ስልክ ቁጥር፦ 0116-46-08-01 / 0116-60-01-95

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.