Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የኢቨንት አዘጋጆች ጥሪ

Now Open
  • Viewed - 83

የኢቨንት አዘጋጆች ጥሪ

Now Open
  • Viewed - 83

Description

የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የኢቨንት አዘጋጆች ጥሪ

 

አዋጅ አውጪ ድርጅት የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር
የሚፈለገው አገልግሎት ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የታቀዱ ታላላቅ ክንውኖችን ማዘጋጀት (Event Organizing)
የሚፈለጉ ድርጅቶች ኢቨንት ማዘጋጀት ልምድ ያላቸው ድርጅቶች
የታቀዱ ክንውኖች 1. ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ
2. አገር አቀፍ የሪል እስቴት ኤግዚቢሽን
3. የሪል እስቴት አልሚዎች አዋርድ
4. በምስራቅ አፍሪካ ቻፕተር ደረጃ የሚካሄድ የአፍሪካ ሪል እስቴት ማህበረሰብ ኮንፈረንስ
የክንውኖች ሥፍራ በአዲስ አበባ
ፕሮፖዛል ማስገቢያ ቦታ ወሎ ሰፈር HMM ህንፃ 10ኛ ፎቅ (በማህበሩ ቢሮ)
ፕሮፖዛል ማስገቢያ ጊዜ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር (10) የሥራ ቀናት ውስጥ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0973 55 55 33

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.