Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች ግዥ

Now Open
  • Viewed - 411

የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች ግዥ

Now Open
  • Viewed - 411

Description

ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. የጨረታ ዝርዝር እና የጊዜ ሰሌዳ

 

መግለጫ ዝርዝር ቀን/ጊዜ
ዕቃው የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ዝርዝሩ በጨረታ ሰነድ ይገኛል)
የጨረታ ሰነድ መግዛት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከማስታወቂያው ቀን አንስቶ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
የመጫረቻ ሰነድ ማስገባት በታሸገ ኤንቨሎፕ (ዋናውና ኮፒው ተለይቶ) ከማስታወቂያው ቀን አንስቶ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
የጨረታ መዘጋት ተጫራቾች በተገኙበት በአስረኛው የሥራ ቀን4፡00 ሰዓት (ጠዋት)
የጨረታ መከፈት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ዕለት4፡30 ሰዓት (ጠዋት)

 

2. የግዴታ መስፈርቶች

 

  1. የህግ ሰነዶች: ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ: ተጫራቾች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  3. የዋጋ አቀራረብ: ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ዕቃ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  4. አሰጣጥ: አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

 

3. የጨረታ ሰነድ መውሰጃና ማስገቢያ አድራሻ

 

  • አድራሻ: ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንፃ
    • ሰነድ መግዣ: 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6
    • ሰነድ ማስገቢያ/መክፈቻ: ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ)
  • ለበለጠ መረጃ፡- 0116-47-97-94 / 0116-47-95-78
  • ፋክስ: 0116-45-08-79
  • ፖ.ሳ.ቁ: 13336

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.