የወንዶች ተሳትፎ ማንዋል ዝግጅትና ሥልጠና – ActionAid Ethiopia
ተቋም፦ አክሽን ኤይድ ኢትዮጵያ (ActionAid Ethiopia) የሥራው ዓይነት፦ የሥልጠና ማንዋል ማዘጋጀትና የአሰልጣኞች ሥልጠና መስጠት (Adaptation of Gender Transformative Male Engagement Manual and Training)። የሥራው ቦታ፦ ሰሜን ቤንች እና ሸይ ቤንች ወረዳዎች (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ)፤ ሥልጠናው ሚዛን አማን ላይ ይሰጣል። የመዝጊያ ቀን፦ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት።
የአማካሪው ዋና ዋና ተግባራት
-
ያለውን የወንዶች ተሳትፎ ማንዋል ከሴቶች መብት ፕሮግራም (WRP III) አንጻር ማሻሻልና ማዘጋጀት።
-
ማንዋሉን በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ ማዘጋጀት።
-
ለተመረጡ የማህበረሰብ አሰልጣኞች ሥልጠና መስጠት።
-
የሥራውን አጠቃላይ ሪፖርት ማቅረብ።
አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች
-
በጾታ ጥናት (Gender Studies)፣ በሰብአዊ መብት ወይም በተዛማጅ ማህበራዊ ሳይንስ የሁለተኛ ዲግሪ (Master’s) ያላቸው።
-
በጾታ እኩልነት፣ በጾታዊ ጥቃት መከላከያና በማህበራዊ ለውጥ ዙሪያ ጥልቅ እውቀትና ልምድ ያላቸው።
-
ማንዋል የማዘጋጀትና ሥልጠና የመስጠት ልምድ ያላቸው።
-
የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቲን (TIN) እና የቫት (VAT) ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
የማመልከቻ ሁኔታ