የ AFD የውኃ ፓምፕ እና መቆጣጠሪያ ቦርድ አቅርቦት ጨረታ
የጨረታ መለያ ቁጥር፦ AFDAO-28/2026
የሥራው ዓይነት፦ የ7.5kw ሰብመርሲብል ፓምፕ (Submersible Pump)፣ የቁጥጥር ፓነል (Control Board) እና ተያያዥ መለዋወጫዎች አቅርቦት።
1. የዕቃው ዝርዝር (Lot I)
ተጫራቾች ለሁሉም ዕቃዎች ዋጋ ማቅረብ አለባቸው (ከፊል አቅርቦት ተቀባይነት የለውም)፦
2. ዋና ዋና መስፈርቶች
-
አቅርቦት፦ ዕቃዎቹ በድርጅቱ መጋዘን ውስጥ ዝግጁ (Stock) የሆኑ መሆን አለባቸው።
-
ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የVAT እና የTIN ምዝገባ ምስክር ወረቀቶች።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከጠቅላላው ዋጋ (15% VAT ን ጨምሮ) 1% በሲፒኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ በሌለው የባንክ ዋስትና።
3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ
4. ወሳኝ ቀጠሮዎች
| ተግባር |
ቀን |
ሰዓት |
| የጨረታ ማስገቢያ ማብቂያ |
ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም (April 17, 2026) |
ከቀኑ 8:00 (2:00 PM) |
| የጨረታ መክፈቻ ቀን |
ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም (April 17, 2026) |
ከቀኑ 8:30 (2:30 PM) |