የጥበቃ አገልግሎት ግዥ
ድርጅት፡ ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ (ማማ ወተት)
የሥራ ዘርፍ፡ የጥበቃ አገልግሎት (Security Services)
ቦታ፡ ዓለምገና (ሰበታ መንገድ)
የመዝጊያ ቀን፡ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው የሥራ ቀን።
1. መግቢያ
ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ (ማማ ወተት) በዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ የሚገኘውን የወተት ማቀነባባሪያ ፋብሪካ የጥበቃ ሥራ በዘርፉ ለተሰማሩ ብቁ ድርጅቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል።
2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፦
-
የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ።
-
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ምስክር ወረቀት።
-
ተቋሙን በአካል በመጎብኘት ለሥራው የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል መጠንና ደረጃ ጥናት ማቅረብ።
-
የመድን (ኢንሹራንስ) ዋስትና ማረጋገጫ።
-
በቂ የሱፐርቪዥን ተሽከርካሪ መኖሩን የሚያሳይ ማስረጃ።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር 10,000 (አሥር ሺህ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO)።
3. የአቀራረብ መመሪያ
4. የጊዜ ሰሌዳ
-
የመቆያ ጊዜ፡ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት።
-
የመክፈቻ ቀን፡ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት (ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት)።
-
ማሳሰቢያ፡ 11ኛው ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
5. ለበለጠ መረጃ