የ6 የደረቅ ጭነት ባለ ሦስት አክስል ተሳቢዎች (Trailers) ማሰራት ጨረታ
ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበርየጨረታ ቁጥር፦ ትት/ግዥ085/2018
ከቢር ቡና ትሬዲንግ ለሻክማን ሲኖ (Shacman Sino) 2025 ሞዴል መኪናዎች የሚሆኑ 6 የደረቅ ጭነት ባለ ሦስት አክስል (3 Axle) ተሳቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ፣ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የተ.እ.ታ (VAT) ምዝገባ እና የቲን (TIN) ሰርተፍኬት ያላቸው።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከጠቅላላው ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
-
አቀራረብ፦ የቴክኒክ እና የፋይናንሻል ሰነዶች ኦሪጅናል ብቻ በታሸገ ፖስታ መቅረብ አለባቸው።
2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መዝጊያ ቀን
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 300.00።
-
ሰነድ መገኛ፦ ጅሞ 3፣ አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘው የከቢር ዋና መሥሪያ ቤት።
-
የመዝጊያ ቀን፦ ሚያዝያ 03 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4:00 ሰዓት።
-
የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ ሚያዝያ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት።
3. ለበለጠ መረጃ