የ9,000 ደብተሮችና የጽህፈት መሳሪያዎች አቅርቦት – AFD
ተቋም፦ አክሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (Action for Development – AFD)
የጨረታ መለያ ቁጥር፦ AFDAO-34/2026
የግዥ ዓይነት፦ የጽህፈት መሳሪያዎች (Stationery)
የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም (May 13, 2026) ከቀኑ 8:00 ሰዓት
የሚፈለጉ ዕቃዎች ዝርዝር (Lot 1)
ተጫራቾች ለሁሉም ዕቃዎች ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በከፊል ዋጋ ማቅረብ ከጨረታው ውጭ ያደርጋል።
| ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
| 1 |
A4 Paper (ወረቀት) |
Ream |
500 |
| 2 |
Exercise Book (ደብተር) |
Pcs |
9,000 |
| 3 |
Pen (እስክሪብቶ) |
Pcs |
4,500 |
| 4 |
Pencil (እርሳስ) |
Pcs |
4,500 |
| 5 |
Pencil Sharpener (መቅረጫ) |
Pcs |
1,800 |
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
የሰነድ አሰባሰብና አቀራረብ
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል ከድርጅቱ መግዛት ይቻላል።
-
አቀራረብ፦ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶችን በአንድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በፊት ማቅረብ ያስፈልጋል።
-
አድራሻ፦ Action For Development (AFD)፣ ስልክ 011-662-59-76 ወይም 0939-65-53-71።