Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ያገለገሉ እቃዎችን ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 366

ያገለገሉ እቃዎችን ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 366

Description

ቤአኤካ  ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ባታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ  ይፈልጋል:

የጨረታ ማስታወቂያ፡ ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር (ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ)

 

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

1. በጨረታ የሚሸጡ ያገለገሉ እቃዎች ዝርዝር

 

ተ. ቁ የእቃው አይነት መለያ መለኪያ ብዛት እቃዎች የሚገኙበት ቦታ
1 ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል 80/100 በቁጥር 3,000 ሰበታ ቆራ መ/ስ/ፕሮጀክት
2 ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል 80/100 በቁጥር 50 ጅግጅጋ መ/ስ/ፕሮጀክት
3 ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል (ባለበት ሁኔታ) 80/100 በቁጥር 106 ጅግጅጋ መ/ስ/ፕሮጀክት
4 ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል (ፎግ) MC-3000 በቁጥር 300 ጅግጅጋ መ/ስ/ፕሮጀክት
5 ያገለገለ የብረት የዘይት በርሜል ባለ 200 ሊትር በቁጥር 50 ጅግጅጋ መ/ስ/ፕሮጀክት
6 ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ 12 x 20 በቁጥር 260 አዲስ አባባ
7 ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ 9 x 20 በቁጥር 11 አዲስ አባባ
8 ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ 14 x 24 በቁጥር 6 አዲስ አባባ
9 ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ 12 x 24 በቁጥር 2 አዲስ አባባ
10 ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ 20.5 x 25 በቁጥር 2 አዲስ አባባ
11 ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ 23.5 x 25 በቁጥር 2 አዲስ አባባ
12 ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ 7.50 x 16 በቁጥር 20 አዲስ አባባ
13 ያገለገለ የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ በቁጥር 131 አዲስ አባባ
14 ያገለገለ የፕላስቲክ በርሜል ባለ 240 ሊትር በቁጥር 125 አዲስ አባባ
15 ያገለገለ የብረት የዘይት በርሜል ባለ 208 ሊትር በቁጥር 110 አዲስ አባባ

 

2. የጨረታው የጊዜ ሰሌዳ እና መካሄጃ ቦታ

 

ተግባር ቀን ሰዓት ቦታ
እቃዎችን መመልከት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ (ከሰኞ-ቅዳሜ) 2፡30 – 10፡30 አዲስ አበባ (ሃና ማሪያም ኢንዱስትሪ ግ/ፕሮጀክት)፣ ሰበታ ቆራ መ/ስ/ፕሮጀክት፣ ጅግጅጋ ገለለሽ ደገሀምዶ ሰገግ መ/ስ/ፕሮጀክት
የጨረታ ሰነድ መውሰጃ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ (ሃናማርያም አስተዳደር ቢሮ)፣ ጅግጅጋ ፕሮጀክት ወይም ሰበታ ቆራ ፕሮጀክት
የጨረታ መክፈቻ ህዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጧት 4፡00 ሰዓት አዲስ አበባ ሃናማርያም በሚገኘው የጥገና ማእከል አስተዳደር እና ጠ/አገልግሎት ቢሮ

 

3. የጨረታው ደንቦች

 

  1. የንግድ ፈቃድ: ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
  2. የጨረታ ዋስትና (EMD): ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ የእቃ አይነት ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. የጨረታ ሰነድ: የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
  4. መገኘት: ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ግዴታዎች:
    • የጨረታ አሸናፊዎች እቃዎቹን ከሚሸጡበት ቦታ በራሳቸው ወጪ አንስተው መውሰድ አለባቸው።
  6. የድርጅቱ መብት: ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

4. የእውቂያ መረጃ

 

ዝርዝር አድራሻ/ስልክ ቁጥር
አዲስ አበባ ዋና ቢሮ Tel: 011 126 80 19, Fax: +251 11 126 80 25, Mob: +251 911 20 88 75, E-mail: beaekageneralbusiness@gmail.com
ጅግጅጋ ፕሮጀክት ጅግጅጋ ከፋፈም 120 ኪ.ሜ ዋናው ካምፕ፣ ስልክ: 0918314003 / 0981110160 / 0981100055
ሰበታ ቆራ ፕሮጀክት ከአዲስ አበባ 88 ኪ.ሜ ላይ ቆራ የሚገኘው፣ ስልክ: 0944136720 / 0911890946
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ: 0905050189 / 0930363880

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.