Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ያገለገሉ የአሉሚኒየም ፓርትሽን አፍርሶ ባሉበት ሁኔታ መግዛት ለሚፈልጉ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 367

ያገለገሉ የአሉሚኒየም ፓርትሽን አፍርሶ ባሉበት ሁኔታ መግዛት ለሚፈልጉ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 367

Description

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር : – ያገለገሉ የአሉሚኒየም ፓርትሽን አፍርሶ ባሉበት ሁኔታ መግዛት ለሚፈልጉ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/11/2025::

1. የጨረታው አጠቃላይ መረጃ

 

መግለጫ ዝርዝር
ጨረታ አውጪ ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/11/2025
የሚሸጠው ዕቃ ያገለገለ የአሉሚኒየም ፓርትሽን
የሽያጭ ሁኔታ አፍርሶ ባሉበት ሁኔታ መግዛት
ተጫራቾች ሕጋዊ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር)
የማስከበሪያ ዓይነት የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ለሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ በሚል
የጨረታ ሰነድ ዋጋ ብር 00 (ዜሮ ብር) – የማይመለስ
የመጫረት ሁኔታ ጨረታውን በከፊል መጫረት አይቻልም (ሙሉውን መግዛት ያስፈልጋል)
የአክሲዮን ማህበሩ መብት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

2. የዕቃዎች አድራሻ እና የጨረታው ጊዜ ገደቦች

 

እርምጃ ቀን (2018 ዓ.ም) ሰዓት (በኢት. ሰዓት) ቦታ/አድራሻ
የዕቃዎቹ መገኛ ደብረዘይት መንገድ፣ ጠመንጃ ያዥ ባንክ ፊት ለፊት ከበእምነት ምግብ ቤት አጠገብ በሚገኘው ቤተሳይዳ ሕንጻ 2ኛ እና 3ኛ ፎቅ ቢሮ
የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚጀመርበት ጥቅምት 13 በሥራ ሰዓት ቤተሳይዳ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306
የሥራ ሰዓት (ለሰነድ ግዥ) ሰኞ – አርብ ጠዋት 2:30 – 6:00 / ከሰዓት 7:30- 10:00
ቅዳሜ 2፡30 – 5፡00
የጨረታ መዝጊያ ጥቅምት 24 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቤተሳይዳ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306
የጨረታ መክፈቻ ጥቅምት 24 (በዕለቱ) ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ቤተሳይዳ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 (ተጫራቾች በተገኙበት)

 

3. ለተጫራቾች የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

 

  • ለንግድ ድርጅት: የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ (ዋናው እና ቅጅ)።
  • ለግለሰብ: የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም የመንጃ ፍቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • የሰነድ አቀራረብ: የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ውስጥ በማድረግ አድራሻውን እና የጨረታውን ቁጥር በመጥቀስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

 

4. ለመረጃ የሚያገለግሉ የስልክ ቁጥሮች

 

  • ስልክ ቁጥር: 0968135675 ወይም 0968271291

Listing Tags

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.