Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ያገለገሉ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች (Dump Trucks)

Now Open
  • Viewed - 9

ያገለገሉ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች (Dump Trucks)

Now Open
  • Viewed - 9

Description

ያገለገሉ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች (Dump Trucks) የሽያጭ ጨረታ

ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ ገልባጭ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

1. የተሽከርካሪዎቹ መገኛ እና የጉብኝት ጊዜ

ተጫራቾች ንብረቶቹን በአካል ተገኝተው መመልከት የሚችሉት፦

  • ቦታ 1፦ ቃሊቲ፣ ከካፍደም ሲኒማ ጀርባ 120 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ባቺንግ ፕላንት ግቢ።

  • ቦታ 2፦ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ባቺንግ ፕላንት ግቢ።

  • የጉብኝት ቀናት፦ ከመጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም (በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 10:30)።

2. ዋና ዋና ቀናት (Important Dates)

  • የሰነድ ሽያጭ፦ ፍል ውሃ፣ ጌት አስ ሕንጻ፣ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋና መ/ቤት (300 ብር በመክፈል)።

  • የጨረታ መዝጊያ፦ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት።

  • የጨረታ መክፈቻ፦ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በ4:30 ሰዓት።

3. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ 100,000 (መቶ ሺህ) ብር ሲፒኦ በዱግዳ ኮንስትራክሽን ስም ማዘጋጀት።

  • የዋጋ አቀራረብ፦ የሚሰጠው ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) ያላካተተ መሆን አለበት።

  • የክፍያ ሁኔታ፦ አሸናፊው ደብዳቤ ከደረሰው በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን መፈጸም አለበት። ካልከፈለ ያስያዘው ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።

  • ንብረቱን ማንሳት፦ ክፍያ ከተፈጸመ በኋላ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ተሽከርካሪውን ማንሳት ግዴታ ነው።

4. ግንኙነት እና ስልክ ቁጥሮች

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ስልኮች መደወል ይቻላል፦

  • 0930-09-85-67 / 0995-88-81-84 / 0930-32-86-10 / 0913-32-69-21

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.