ያገለገሉ 20 KVA ጀነሬተሮች ሽያጭ – ብርሃን ባንክ
ተቋም፦ ብርሃን ባንክ አ.ማ. (Berhan Bank S.C.) የጨረታ ቁጥር፦ ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ-10/18 የሽያጭ ዓይነት፦ ያገለገሉ ጀነሬተሮች (20 KVA) የጀነሬተር ብራንዶች፦ PERKINS፣ AKSA፣ CGM እና LISTER። የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8:00 ሰዓት።
የንብረቶቹ መገኛና ዕይታ
ለተጫራቾች መመሪያዎች
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 300.00 በማንኛውም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል።
-
ሰነድ የሚገኝበት ቦታ፦ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ ወመሳድኮ ግቢ 2ኛ ፎቅ (ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ ቢሮ)።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ለእያንዳንዱ ጀነሬተር ተጫራቾች የሚሰጡትን ዋጋ 10% በብርሃን ባንክ ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
-
የቀሪ ክፍያና ርክክብ፦ አሸናፊዎች በ10 ቀናት ውስጥ ክፍያውን አጠናቀው ንብረቱን ማንሳት ይኖርባቸዋል።
ስልክ ቁጥሮች