Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ዶዘር እና ኢክስቫተር

Now Open
  • Viewed - 79

ዶዘር እና ኢክስቫተር

Now Open
  • Viewed - 79

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ በሚገኛዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት እና ገላን እንዶዲ ሳይት አካባቢ ለሚስገነባቸዉ ግንባታዎች ዶዘር እና ኢክስቫተር ተካራይቶ በዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች  በግለፅ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት  ይፈልጋል፡፡

ዋና ዋና የጨረታ ዝርዝሮች

 

መረጃ ዝርዝር
የጨረታ ቁጥር ት/ት/ግዥ067/2018
አገልግሎት ዶዘር እና ኢክስካቫተር ተካርቶ ማሰራት
የሥራ ቦታዎች ፉሪ አካባቢ (ባቡር ጣቢያ ሳይት) እና ገላን እንዶዲ ሳይት
ሰነድ የሚገዛበት ቦታ ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ የሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት
ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 200 (የማይመለስ)
ሰነድ መግዣ የመጨረሻ ቀን ህዳር 6, 2018 ዓ.ም
ሰነድ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀንና ሰዓት ህዳር 6, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ህዳር 6, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ሰአት
ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ የሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት

 

📝 ለመወዳደር የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

 

ተጫራቾች የሚከተሉትን ህጋዊ መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፦

  • የንግድ ሥራ ፈቃድ፡ በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ እና የ2018 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው መሆን።
  • የግብር ሰርተፍኬቶች፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ (የተ.እ.ታ) ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው መሆን።
  • የባለቤትነት ማረጋገጫ፡ ተጫራቾች የማሽኖቹን የባለቤትነት ደብተር ማቅረብ አለባቸው።

 

💰 የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ)

 

  • አይነት፡ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO / ቢድ ቦንድ)።
  • መጠን፡ ከጠቅላላ የዋጋ መጠን 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

 

📞 ለተጨማሪ ማብራሪያ

 

ማንኛውም ማብራሪያ ለሚፈልግ ተጫራች በግዥ ክፍል በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ይችላል፡

  • ስልክ ቁጥሮች፡ 0118722174 / 0911455448 / 0929040439

 

⚠️ ማሳሰቢያ

 

  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የጨረታ ሰነዶች በታሸገ ፖስታ ብቻ መቅረብ አለባቸው።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.