Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ግልጽ ሐራጅ

Now Open
  • Viewed - 366

ግልጽ ሐራጅ

Now Open
  • Viewed - 366

Description

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

የሐራጅ ማስታወቂያ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (በባህር ዳር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ)

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ኢ.ን.ባ.) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሁለት የመኖሪያ ቤቶች ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

1. በሐራጅ የሚሸጡ ንብረቶች ዝርዝር

 

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አድራሻ (ከተማ/ቀበሌ) የቤቱ አገልግሎት እና ስፋት (ካ.ሜ) የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) ጨረታ የሚካሄድበት ቀን ሰዓት
1 አቶ ጌታ ሙሉአለም ዉበቴ ባህር ዳር፣ ዳግ/ሚ/ክ/ከተማ ለመኖሪያ፣ 200 ካ.ሜ 6,000,000 (ስድስት ሚሊዮን ብር) 16/03/2018 ዓ.ም 3፡30-5፡30
2 ሸጥቆላ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽህፈት መሳሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ (ዋስ: ወ/ሮ ሙሉወርቅ አበባዉ ጣሰዉ) ባህር ዳር፣ ዳግ/ሚ/ክ/ከተማ ለመኖሪያ፣ 100 ካ.ሜ 2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር) 16/03/2018 ዓ.ም 8:00-10:00

 

የጨረታ መካሄጃ ቦታ

 

ጨረታው የሚካሄደው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ ነው።


 

2. ማሳሰቢያና የጨረታ ደንቦች

 

  1. የጨረታ ማስያዣ (CPO):
    • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው።
  2. መገኘት:
    • ተጫራቾች በጨረታው ሰዓትና ቦታ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
    • በጨረታው ወቅት ተበዳሪና ንብረት አስያዥ መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  3. ውክልና:
    • በውክልና መጫረት የሚፈልጉ በወካይ ስም የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ግልጽ የውክልና ማስረጃ (ዋናውንና ኮፒውን) እንዲሁም ተወካዮችም ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
  4. አሸናፊነት ማረጋገጫ:
    • የጨረታ አሸናፊው የሚለየው የጨረታው ውጤት በባህር ዳር ዲስትሪክት ጨረታ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኘ በኋላ ባንኩ የጨረታ አሸናፊውን በጽሁፍ ሲያሳውቅ ነው።
  5. ክፍያ እና ቅጣት:
    • የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ በ15 ቀናት ውስጥ ቤቱን ተጫርቶ የገዛበትን ዋጋ አጠቃሎ መክፈል አለበት።
    • በ15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ፈርሶ ለጨረታ ማስከበርያ ያስያዘው ገንዘብ ይወረስበታል
  6. ግብር እና ወጪዎች:
    • በንብረቱ ላይ በህግ የተወሰኑ ከመንግስት የሚፈለጉ ታክስየስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።
  7. ንብረት መጎብኘት/መረጃ:
    • ስለ ንብረቱ ዝርዝር ሁኔታ ማወቅ የሚፈልግ ቤቱን በአካል በመሄድ ወይም በስልክ ቁጥር 0583209778 እና 0583208826 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል።
  8. የባንኩ መብት: ባንኩ ጨረታውን እና የጨረታውን ውጤት በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.