You have no bookmark.
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO):
ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (25%) በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
የምዝገባ ጊዜ: የተጫራቾች ምዝገባ የሚጠናቀቀው ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ነው። በመጨረሻዎቹ ሰላሳ ደቂቃዎች ምዝገባ አይካሄድም።
የሐራጅ ቦታ: ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ነው።
ተገኝነት: በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።
የንግድ ማህበር ተወካይ: የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ጽሑፍ የያዘና ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ ያስፈልጋል።
የክፍያ ግዴታ (ለአሸናፊ):
የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
ክፍያውን ባይፈጽም ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።
ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያው ይመለስላቸዋል።
ተጨማሪ ወጪዎች: በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
የባንኩ መብት: ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ዋናው መሥሪያ ቤት (የሕግ አገልግሎት መምሪያ): ስልክ ቁጥር 0115318117
መሳለሚያ ቅርንጫፍ: ስልክ ቁጥር 0112788711
ሌሎች አማራጮች: አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።
No products in the cart.
Account details will be confirmed via email.
For faster login or register use your social account.