የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፡ ተሽከርካሪዎች (ሲንቄ ባንክ አ.ማ.)
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ከአንግላ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ዶንግፈንግ (ቫን) ዓይነት ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ይህ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ የቀረበ ነው።
1. በሐራጅ የሚሸጡ ተሽከርካሪዎች ዝርዝር
| ተ.ቁ |
የተበዳሪ/አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የመያዣ አይነት/መግለጫ |
የሰሌዳ ቁጥር |
ቻሲስ ቁጥር |
ጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) |
| 1 |
አንግላ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር |
ኦዳ |
ዶንግፈንግ (ቫን) |
AA-03-B7511 |
LGDCH81G4KA133423 |
1,965,200 |
| 2 |
አንግላ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር |
ኦዳ |
ዶንግፈንግ (ቫን) |
AA-03-B7511 |
LGDCH81G3NA148726 |
1,965,200 |
| 3 |
አንግላ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር |
ኦዳ |
ዶንግፈንግ (ቫን) |
AA-03-B7511 |
LGDCH81G1KA148719 |
1,965,200 |
| 4 |
አንግላ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር |
ኦዳ |
ዶንግፈንግ (ቫን) |
AA-03-B7511 |
LGDCH81GOKA148985 |
1,965,200 |
የጨረታው ቀንና ሰዓት
| ተ.ቁ |
ተሽከርካሪ (ዶንግፈንግ ቫን) |
ቀን |
ሰዓት |
| 1 |
AA-03-B75114 |
9/3/2018 |
4፡00-6፡00 |
| 2 |
AA-03-B75115 |
9/3/2018 |
8፡00-10፡00 |
| 3 |
AA-03-B75116 |
10/3/2018 |
4፡00-6፡00 |
| 4 |
AA-03-B75113 |
10/3/2018 |
8፡00-10፡00 |
- የሐራጁ ቦታ: ሸገር ከተማ፣ ገላን ክ/ከተማ የሚገኘው ሲንቄ ባንክ መጋዘን ግቢ ውስጥ።
2. የሐራጁ ደንቦች
- የጨረታ ማስያዣ (CPO): ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- ክፍያ እና ቅጣት:
- አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት።
- ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
- የአሸናፊነት ማረጋገጫ: ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ስለማሸነፉ የሚገልጽ ደብዳቤ የሚሰጠው በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኋላ ብቻ ነው። በሐራጁ ሂደት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ ይገለጻል።
- ክፍያዎች: ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ፣ የሊዝ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
- መጎብኘት: ለሐራጅ የቀረበ ንብረትን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።
- ብድር ማመቻቸት: ለጨረታ አሸናፊ ለሆነው ተጨራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሠረት እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- የንግድ ማህበራት: የንግድ ማህበራትን በመወከል የሚጫረት ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም/እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
- የባንኩ መብት: ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
3. የእውቂያ መረጃ
- ሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር: +251-11557-6016
- ኦዳ ቅርንጫፍ ስልክ ቁጥር: 0939084295
የሚጫረቱበትን ተሽከርካሪ የመነሻ ዋጋ ሩብ (1/4ኛ) ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝዎን ያረጋግጡ።