You have no bookmark.
የታደሰ የንግድ ፈቃድ።
በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ።
በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ።
የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምዝገባ ሰርተፍኬት።
የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O)።
የዕቃው ዝርዝር መግለጫ (Specification)።
ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ።
ለእያንዳንዱ ሎት በተጠቀሰው መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ አለበት።
ማሳሰቢያ: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለ ተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል።
የሥራ ሰዓት: ሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እና ከሠዓት 7፡00-11፡00) እንዲሁም ቅዳሜ ግማሽ ቀን (ጠዋት 2፡00-6፡00)።
ስልክ ቁጥር: 011-1-569992
No products in the cart.
Account details will be confirmed via email.
For faster login or register use your social account.