Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

15 መኪናዎች እና 2 ሞተሮች

Now Open
  • Viewed - 17

15 መኪናዎች እና 2 ሞተሮች

Now Open
  • Viewed - 17

Description

15 መኪናዎች እና 2 ሞተሮች – ሕብረት ባንክ

ተቋም፦ ሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C.) የሽያጭ ዓይነት፦ የግልጽ ጨረታ (የተሽከርካሪዎች ሽያጭ) የንብረቶች ብዛት፦ 15 መኪናዎች (Toyota Hilux, Nissan Pickup, Hyundai Grand i10, Toyota Yaris, Nissan Sunny) እና 2 Suzuki ሞተር ሳይክሎች።

ዋና ዋና ተሽከርካሪዎችና መነሻ ዋጋ

ተ.ቁ
የተሽከርካሪው ዓይነት
የሠሌዳ ቁጥር
የሻንሲ ቁጥር
የሞተር ቁጥር
የተሽከርካሪው ሞዴል
የተሰራበት ዘመን
የጨረታ መነሻ ዋጋ
ተሽከርካሪዎቹ የሚገኙበት ቦታ
1
Toyota Hilux Pickup
3-32768
AHTFK22G003003797
5L-5629732
LAN25L-PRHDEN
2006
3,200,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
2
Nissan pick up
3-94867
ADNCJUD22Z0028998
QD32.315764
CVRULCFD22NAN-G-BB
2012
2,500,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
3
Hyundai Grand i 10
3-A11180
MALA741CBFM044109
G4LA-EM385950
I10
2014
2,300,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
4
Toyota Yaris
3-64931
JTDBW90340-1203599
2NZ-5789053
NCP92L-BEMRKV
2010
2,100,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
5
Automobile Nissan sunny
3-95210
JN1BEAN16Z0001322
QG13-392297
BDEALHAN16EHAD-B
2011
1,400,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
6
Automobile Nissan sunny
3-95238
JN1BEAN16Z0001319
QG13-392307
BDEALMFN16EHAD-B
2011
1,400,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
7
Automobile Nissan sunny
3-95239
JN1BEAN16Z0001314
QG13-392304
BDEALMFN16EHAD-B
2011
1,500,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
8
Automobile Nissan sunny
3-95241
JN1BEN16Z0001326
QG13-392301
BDEALHAN16EHAD-B
2011
1,200,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
9
Automobile Nissan sunny
3-78284
JN1BEAN16Z0001190
QG13-392167
BDTALHFN16EHAD-B
2011
1,500,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
10
Automobile Nissan sunny
3-79720
JN1BEAN16Z0001320
QG13-392306
BDEALHFN16EHAD-B
2011
1,250,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
11
Automobile Nissan sunny
3-79989
JN1BEAN16Z0001169
QG13-392109
BDEALHFN16EHAD-B
2011
1,450,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
12
Automobile Nissan sunny
3-89252
JN1BEAN16Z0001182
QG13-392161
BDEALHAN16EHAD-B
2011
1,350,000.00
መቀሌ
13
Automobile Nissan sunny
3-82446
JN1BEAN16Z0001181
QG13-392160
BDEALMFN16EHAD-B
2011
1,500,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
14
Automobile Nissan sunny
3-82445
JN1BEAN16Z0001183
QG13-392158
BDEALMFN16EHAD-B
2011
1,400,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
15
Automobile Nissan sunny
3-75915
JNIBEAN16Z0000488
QG13-391475
SUNNY SALOON
2010
1,200,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
16
Suzuki Motor
3-2366
DE01X-042131
3TS-123100
DT175
2014
110,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
17
Suzuki Motor
3-2378
DG01X-042688
3TS-123652
DT175
2014
110,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት

ጉብኝትና የሰነድ አቅርቦት

  • ጉብኝት፦ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ (ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ) በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ/ሰንጋተራ በሚገኘው ሕብር ታወር ግቢ ማየት ይቻላል።

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 300.00 በሕብረት ባንክ አካውንት IN0403007 ገቢ በማድረግ ሰነዱን ከሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ መግዛት ይቻላል።

ለተጫራቾች መመሪያዎች

  1. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ የመነሻ ዋጋውን 1/4ኛ (25%) በሕብረት ባንክ ስም የተሠራ ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ ግዴታ ነው።

  2. ታክስ (VAT)፦ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ቫትን ያካተተ ወይም ያልተገለጠ መሆኑን በግልጽ ማመልከት አለባቸው። ካልተገለጸ ባንኩ በራሱ 15% ቫት ይጨምራል።

  3. ክፍያ፦ አሸናፊው ቀሪውን ክፍያ በ10 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል።

የጊዜ ሰሌዳ

  • የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት።

  • የመክፈቻ ቀን፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡30 ሰዓት (ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ካፌ ውስጥ)።

  • ስልክ፦ 011-562-10-24 / 011-416-97-57

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.