You have no bookmark.
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል ቦሌ ላኪ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ከሚገኘው ዋና መ/ቤት መግዛት ይቻላል።
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ተጫራቾች ለመግዛት ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) ሲፒኦ (CPO) በፒናክል ትሬዲንግ ስም ማሰራት አለባቸው።
የዋጋ አቀራረብ፦ የሚቀርበው ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) የጨመረ መሆን አለበት። በሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተቀባይነት አይኖረውም።
ጉብኝት፦ ተሽከርካሪዎቹን በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በአካል መመልከት ይቻላል።
ክፍያ፦ አሸናፊው ውጤቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 የሥራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን ከፍሎ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
ተዛማጅ ወጪዎች፦ የስም ማዛወሪያና ሌሎች ተጓዳኝ ወጪዎች በሙሉ በአሸናፊው ተጫራች ይሸፈናሉ።
ቦታ፦ ቦሌ፣ ላኪ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ።
ስልክ፦ 09 44 30 91 99 / 09 44 73 50 43 / 09 03 33 02 33
No products in the cart.
Account details will be confirmed via email.
For faster login or register use your social account.