You have no bookmark.
ህጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ የቲን (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት።
ልምድ፦ ቀደም ሲል ከሰሩባቸው ድርጅቶች የተሰጠ የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ።
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ተጫራቾች ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የሰነድ ዋጋ፦ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)።
የመሸጫ ቦታ፦ ወሎ ሰፈር፣ አምባሰል ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503።
ደንብ፦ በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ በጥብቅ የተከለከለ ነው (ከጨረታ ያሰርዛል)።
ማሳሰቢያ፦ ለስራ ቀን አቆጣጠር ሲባል ቅዳሜ (ከጠዋቱ 2:30 – 6:30) እንደ አንድ ሙሉ የስራ ቀን ይቆጠራል።
ቦታ፦ አምባሰል ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406።
ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙም ግን የጨረታ መክፈቱ ሂደት ይከናወናል።
ቦታ፦ ወሎ ሰፈር፣ ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት መንገድ፣ አምባሰል ህንፃ።
ስልክ ቁጥር፦ 📞 0114-70-03-49
No products in the cart.
Account details will be confirmed via email.
For faster login or register use your social account.