Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

EVD BLUETOOTH PRINTER

Now Open
  • Viewed - 77

EVD BLUETOOTH PRINTER

Now Open
  • Viewed - 77

Description

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር EVD BLUETOOTH PRINTER በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. አጠቃላይ የጨረታ መረጃ

 

መግለጫ ዝርዝር
ጨረታ አውጪ ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/12/2025
የሚገዛው ዕቃ EVD BLUETOOTH PRINTER
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
የማስከበሪያ ዓይነት የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ብቻ ለሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ በሚል
የድርጅቱ መብት ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

2. የጨረታ ሰነድ ግዥ እና መስፈርቶች

 

 

ሀ. የሰነድ ግዥ ዝርዝር

 

መግለጫ ዝርዝር
የሰነድ ግዥ ጊዜ ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 02 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ
ሰዓት ሰኞ – አርብ: ጠዋት 2፡00 – 6፡00 / ከሰዓት 7፡30 -10፡00፤ ቅዳሜ: ጠዋት 2፡00 – 5፡00
አድራሻ ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ፣ ደብረ ዘይት መንገድ፣ ጠመንጃ ያዥ ባንክ ፊት ለፊት፣ ከበእምነት ምግብ ቤት አጠገብ በሚገኘው ቤተሳይዳ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306
የሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)

 

ለ. የብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች (ሰነድ ለመግዛት የሚያስፈልጉ)

 

  • ✅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • ✅ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት
  • ✅ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • ማሳሰቢያ: ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።

 

3. የጨረታ ማስረከብ እና መክፈቻ

 

እርምጃ ቀን (2018 ዓ.ም) ሰዓት (በኢት. ሰዓት) ቦታ
የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን ህዳር 02 እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 306
የጨረታ መክፈቻ ቀን ህዳር 02 (በዕለቱ) ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 306 (ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት)

 

የማሸግ ስርዓት

 

  • አንድ ዋና (Original) የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጎ።
  • አንድ ቅጂ (Copy) የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጎ።
  • ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ በሰም የታሸገ መሆን አለበት።
  • ማስታወሻ: በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል
  • ስርዝ ድልዝ: ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም

 

4. የመገናኛ አድራሻ

 

  • ስልክ ቁጥር (ለተጨማሪ መረጃ): 0968135675 ወይም 0968271291

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.