You have no bookmark.
የጨረታ ዓይነት፦ National Competitive Bidding (NCB)
የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት።
የታክስ ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት።
በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ (Tax Clearance)።
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security)፦ ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 2% በCPO ወይም ቅድመ ሁኔታ በሌለው የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee)።
የሰነድ ዋጋ፦ 200.00 ብር (የማይመለስ)።
ክፍያ፦ ብሔራዊ ባንክ ሕንፃ 2፣ ሰብ-ቤዝመንት (Sub-basement) በሚገኘው የባንክና ክፍያ ስርዓት ዳይሬክቶሬት አካውንት ቁጥር 7002010800001 ገቢ ማድረግ።
ሰነድ መቀበያ፦ ሕንፃ 2፣ ከ5ኛ ፎቅ የግዥ ዳይሬክቶሬት።
ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ብሔራዊ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት።
ስልክ፦ 0115-175161 / 0115-175165 / 0115-175164
No products in the cart.
Account details will be confirmed via email.
For faster login or register use your social account.