ልዩ ልዩ የመኪና መለዋወጫዎች (Spare Parts) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቅራቢ ድርጅት፦ አፍሪካ ሌክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
አፍሪካ ሌክስ ኢትዮጵያ ለተለያዩ ታዋቂ መኪናዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫዎችን በክፍት ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. ለሽያጭ የቀረቡ የመለዋወጫ ዓይነቶች
ለሚከተሉት የተሽከርካሪ ብራንዶች የሚሆኑ መለዋወጫዎች (Spare Parts)፦
-
ቶዮታ (Toyota)
-
ኪያ (Kia)
-
ፎርድ (Ford)
-
ኒሳን (Nissan)
-
ቢኤም ደብሊው (BMW)
-
ላንድሮቨር (Land Rover)
2. የንብረቶች መገኛ እና መጎብኛ ጊዜ
3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መስፈርቶች
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 300.00 (በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቱሪስት ቅርንጫፍ ገቢ የተደረገበት ደረሰኝ በማቅረብ)።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም ያለ ቅድመ ሁኔታ በሚሰጥ የባንክ ዋስትና።
-
አስፈላጊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቲን (TIN) ሰርተፍኬት ወይም የታደሰ መታወቂያ።
-
ታክስ፦ የሚቀርበው የጨረታ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) ያካተተ መሆን አለበት።
4. የጨረታ አቀራረብ እና የጊዜ ሰሌዳ
5. አድራሻ እና መገናኛ