You have no bookmark.
ህጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ የቲን (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት።
ታክስ፦ ከማንኛውም የእቃ ግዢ ዋጋ ላይ 3 በመቶ (3%) የገቢ ግብር ተቀንሶ ገቢ ይደረጋል።
ማህተም፦ በሁሉም የጨረታ ሰነዶች ላይ የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም መኖር አለበት።
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው። ሲፒኦው በ “Exhibition Center & Market Development Enterprise” ስም መዘጋጀት አለበት።
የውል ማስከበሪያ፦ አሸናፊው ድርጅት የጠቅላላ ዋጋውን 10 በመቶ (10%) በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።
አቅርቦት፦ አሸናፊው ድርጅት እቃዎቹን በራሱ የትራንስፖርት ወጪ ድርጅቱ ድረስ ማቅረብ አለበት።
የሰነድ ግዢ፦ የጨረታ ሰነዱን ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይቻላል።
ፖስታ አሸጋገግ፦ 1. ኦሪጅናል ሰነድ እና የንግድ ፈቃድ/ቲን ኮፒዎች በአንድ ፖስታ።
2. ኮፒ ሰነድ በሌላ ፖስታ።
3. ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድ ትልቅ እና በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት።
ማሳሰቢያ፦ በሰነዱ ላይ ስርዝ መኖር የለበትም፤ ካለ ግን ፓራፍ (ፊርማ) መደረግ አለበት።
ድርጅቱ በግዢው ላይ እስከ 20 በመቶ (20%) የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
ተጫራቾች የሚቀርቡ እቃዎችን ሳምፕል (ናሙና) ከድርጅቱ ማግኘት ይችላሉ።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኤግዚቢሽን ማዕከል (መስቀል አደባባይ አካባቢ)
ስልክ፦ 📞 0115151693
No products in the cart.
Account details will be confirmed via email.
For faster login or register use your social account.